‹‹አንድን ነገር በጠመንጃ አፈሙዝ ከቀየርከው ያ ነገር የሚቀየረው በጠመንጃ አፈሙዝ ይሆናል›› – ኦጂዬ አካኒና ባለቤቱ አቻን ኦጋላ በቴክሳስ

(ዘ-ሐበሻ ዜና ) ‹‹ኦጂዬ አካኒና ባለቤቱ አቻን ኦጋላ በቴክሳስ ዋና ከተማ ኦስቲን አምስት ልጆቻቸውን እያሳደጉ የሚኖሩ ቢሆንም የትውልድ አገራቸው ሁኔታ ሁሌም ያሳስባቸዋል፡፡›› በማለት ኦስቲን ዴይሊ ሄራልድ የዛሬ ዘባውን ጀምሯል፡፡ ሲቀጥልም ኦጂዬ ወደአሜሪካ ከመሰደዱ በፊት የኖረባት እናት አገሩ ሌላ ዙር ግጭት ውስጥ መግባቷ በታሪክ መጥፎ ጠባሳ እንዳያሳርፍ ስጋት እንደገባው አስረድቷል፡፡ ኦጂዬ ለጋዜጣው … Continue reading ‹‹አንድን ነገር በጠመንጃ አፈሙዝ ከቀየርከው ያ ነገር የሚቀየረው በጠመንጃ አፈሙዝ ይሆናል›› – ኦጂዬ አካኒና ባለቤቱ አቻን ኦጋላ በቴክሳስ